#society
ሰላም so when we search ethiopian people እነዚ ናቸው የምታዩት በብዛት ለምን እሄ እኮ እንደ ሀገር ውርደት ነው እነሱን ጠልቼ ሳይሆን እኛ የፈለገ ብናድግ ምንም ተፅኖ አይሰጥም በተለይ ፈረንጅ ሀገር ለመሄድ እኛን አይቀበሉንም ሁሌ ዎሃለ ቀር ህዝብ ብሎ እንደሰቡ ነው አሁን ድርስ 90% እነሱን አይመስለም ሌላ ዜጋ ሀገር ኢትዩጵያን ስራ apply ስያርግ ethiopian people ብሎ search ስያርግ እሄ ነው ምመጠው ከኔ ጋር ለመከራከር ከሆነ እሺ ቆም ብለክ አስብ ምን ትላላቹ በዚ ጉዳይ ተፅኖ እንደ ሀገር ጉዳት የለውም ትላላቹ ወይስ እንዴት ነው
Jun 02, 20261 engagements