#religion
ለኦርቶዶክስ ሂና መቀባት ይፈቀዳል እንዴ? ሰዉ ይቀባል አዎ ግን በስርዓት እንደተቀለከለከለ ሚያሳይ ነገር አለን። ም/ክ ቤተክርስቲያናችን ለሁሉም ነገር መልስ እንዳላት ስለማምን ነዉ እንደዛ ያልኩት
Jun 01, 20264 engagements
ለኦርቶዶክስ ሂና መቀባት ይፈቀዳል እንዴ? ሰዉ ይቀባል አዎ ግን በስርዓት እንደተቀለከለከለ ሚያሳይ ነገር አለን። ም/ክ ቤተክርስቲያናችን ለሁሉም ነገር መልስ እንዳላት ስለማምን ነዉ እንደዛ ያልኩት
Jun 01, 2026መጽሐፈ ዲድስቅልያ 3፣32 ነገር ግን ላመኑ ሴቶች ራሳቸውን በንጽሕና ሊከናነቡ ይገባል። የፊታቸውን ውበት በማሳመርና ቀለም በመቀባት አይደለም። እግዚአብሔር በፈጠረው መልክ ውስጥ ጥቅም በሌለው ድል መኳልና ማጌጥም አይደለም።...
Jun 02, 2026(edited)አመሰግናለሁ
Jun 02, 2026መፅሀፈ ድስቅልቅያ በእኛ 81 አሀዱ መፅሐፍ ቅዱስ ላይ አለ?
Jun 02, 202680 አሀዱ ሲባል ከ 8 የ ሥርዓት መፃህፍት ጋር ተጨምሮ ነው። እና ዲድስቅልያ ደግሞ ከ ስምንቱ አንዱ ስለሆነ የ 80 አሀዱ መፅሐፍ ቅዱስ አካል ነው፡
Jun 02, 2026