ምንቴ59
#personal
እኛ ሰዎች የምንሞትበትን ቀን ብናውቅ ምን ሚፈጠር ይመስላቹሀል?🤔
ህይወት ጥሩ ይሆን ነበር50%
ሰዎች ከሰፉ ይሆኑ ነበር50%
2 votes
6 engagements
እኛ ሰዎች የምንሞትበትን ቀን ብናውቅ ምን ሚፈጠር ይመስላቹሀል?🤔
2 votes
ዝም ብዬ ነው ክፉ ይኾኑ ነበረ ያልኩት እንጂ እኔ አላውቅም 😂😂 በቅርብ ግን የገጠመኝን ነገር አስታወስከኝ አንድ ሰውዬ ወደ እኔ መጡ, ግራ እግርህ ላይ ጠባሳ አለ አሉኝ የለብኝም አልኳቸው አለ አሉኝ ምን አጨቃጨቀኝ እግሬን ይዤው የለ እንዴ ከዚ ኹሉ ለምን አላሳያቸውም ብዬ ስገልጠው የረሳውት የኾነ ጠባሳ አለ 😂 ከዛልኽ ያሳለፍኩትን አንድ አንድ ነገር ነገሩኝ ወደ ፊትም ስለሚኾነው እየነገሩኝ ( ስለ ሚስቴም 😂😂 እኔ አስቤው ስለማላውቀው ነገር ) ከዛልኽ ኹኔታው ምንም ስላላማረኝ ቶሎ ብዬ በሉ በሉ የምሞትበትን ቀን ተሳስተውም ቢኾን እንዳይነግሩኝ ብዬ እሱን ከመስማት ተቆጠብኩ እልሃለው ። ዝም ብዬ ሳስበው ግን ከዚኸወ በኋላ 100 ዓመት ብኖር በትንሹ ይበቃኛል የዚች ሃገር ጠላቶች አፈር ድሜ በልተው ሳላይ ብቻ አይግደለኝ።
Jun 01, 2026