እኔ ምላቹ ግን የዚህ ትውልድ ወጣቶች ምንድነው ተስፋችን? ሁሉም ነገር እኮ በኛ ዘመን በኛ ጊዜ እየጠመመ ነው ምንም lifeን ሳናጣጥም አንዴ በኮሮና በሌላ በኩል በጦርነት በትምህርት በሀገሪቷ ሁኔታ ሁሉም ነገር ተመሰቃቅሎ ተስፋ የሚያስቆርጥ ሆኗል። አልሰለቻቹም😒?
Jun 01, 2026ለዚ ሁሉ ተጠያቂ ትላልቆቹ ናቸው ደሞ የዘንድሮ ልጅ ምናምን ይላሉ ሰይጣን ይብ*ቸው እነሱ እንደፈለጉ ኖረው እኛን ሲኦል ከተቱን
Jun 01, 2026