አንድ መናገር ፣ መስማት እንዲሁም ማየት የማይችል ልጅ ከእናቱ ጋር ይኖራል እናም አንድ ቀን ጠዋት እናቱ ገበያ ወጥታ መኪና ገጭቷት ትሞታለች እንግዲህ ጭንቁ ከዚህ ቡሀላ ነዉ ፨ አንተ ጎረቤታቸው ነህ የእናቱን መሞት ለልጁ አርዳው ተባልክ እንዴት ታረዳው ይሆን 🤔 ? "አስተውል ብሬል እንኳን ለመማር ማየት ባትችል መስማት ያስፈልጋል" 🤦♂
Oct 19, 2020How was his mother communicating with him
Oct 20, 2020