#education
ሰላምም ሰዎች Electrical engineering ልማር ነው ይሁንና university በቂ ተግባራዊ ትምህርት አይሰጥም። Internship መስራት/Shadow ማረግ ምችልበት ቦታ ጠቁሙኝ🙏። Polytechnic መግባት ሚቻል ከሆነም ምታውቁትን አጋሩኝ። ክረምቱን skill በደምብ ማሳደግ ፈልጋለሁ። አመሰግናለሁ
Jun 01, 20260 engagements

Jun 01, 2026