#education
#education ሠላም እንዴት ናቸሁ ? እባካችሁ በቀናነት መልሡልኝ 🙏🙏 2ኛ year STATISTICS ተማሪ ነኝ እና 2 ጥያቄዎች አሉኝ 1. ኛው ስራ ይገኝበታል ከሆናስ የት የት ተቋማት ለይ ነው 2 ኛው ወደፊት ስራ ለመቀጠር ልምድ ለማግኘት ክረምት ክረምት ከግቢ ስወጣ free service or volunteer አገልግሎት ምን ተቋም ላይ ነው ? እንዴትስ አገኛለሁ ? ለቀና ትብብራቹሁ አመሰግናለሁ ❤❤❤ By: Anonymous
May 31, 20262 engagements