Ggi30
#personal
ሰላም ጀማው አንዷ ex ከሌላ ሴት ጋር አይታኝ ምርጫህ ምረጥ ካልሆነ ጉባኤ ቆምብሃለው አለችኝ ምን ማለቷ ነው
May 30, 202610 engagements
ሰላም ጀማው አንዷ ex ከሌላ ሴት ጋር አይታኝ ምርጫህ ምረጥ ካልሆነ ጉባኤ ቆምብሃለው አለችኝ ምን ማለቷ ነው
May 30, 2026😂😂😂 የማንሰማው የለም መቼም ጆሮም ሞላው አይልም 😂😂😂 ያለችኽን ለመረዳት የምን ጉባኤ እንደምትቆምብኽ ምንም ግልፅ አልኾነልኝም ለእኔ 😂😂 የሴቶች ጉባኤ ነው የምዕመናን ጉባኤ ነው የቤተ ዘመድ ነው የምን ነበረ ስታዘወትር የምታውቃት 😁
May 31, 2026Brother tselyi metet letaserabsh new betely esua ga lebs kalsh endatkeby
May 31, 2026ጥቁር በግህን አዘጋጅ በቃ
May 31, 2026በቃ ጠንቋይ ቤት ልትሄድ ነው መሰለኝ 😂
May 31, 2026ስትል አቀለልሽው እኮ ኖርማል አረክሽው😳 እኔም እንደዛ እየመሰለኝ ነው ግን እንዳይመስለኝ እየሞከርኩ ነው
May 31, 2026አባብዬ ጋ ሂዳ እንዳይሆን
May 31, 2026Ende already you choose eko You said my ex r🙄😂
May 31, 2026