ሠላም እንዴት ናቸሁ ? እባካችሁ በቀናነት መልሡልኝ 🙏🙏 2ኛ year food and nutritional science ተማሪ ነኝ እነ 2 ጥያቄዎች አሉኝ 1. ኛው ስራ ይገኝበታል ከሆናስ የት የት ተቋማት ለይ ነው 2 ኛው ወደፊት ስራ ለመቀጠር ልምድ ለማግኘት ክረምት ክረምት ከግቢ ስወጣ free service or volunteer አገልግሎት ምን ተቋም ላይ ነው ? እንዴትስ አገኛለሁ ? ለቀና ትብብራቹሁ አመሰግናለሁ ❤❤❤
May 30, 2026Use social medias like tiktok making content like giving advices related to nutrition. Many nutritionists are making money on tiktok.
Jun 01, 2026