#health
ezi bot wust የሚንተባተብ ወይንም stuttering ያለበት ሰው ካለ ወይንም የምታወቁትም ሰው ካለ ጠቁሙኝ please በጣም አስፈላጊ ነው🙏🙏😘
May 29, 202646 engagements
ezi bot wust የሚንተባተብ ወይንም stuttering ያለበት ሰው ካለ ወይንም የምታወቁትም ሰው ካለ ጠቁሙኝ please በጣም አስፈላጊ ነው🙏🙏😘
May 29, 2026🙋
May 29, 2026በበግ ቤት በግ ገባ በበግ ቤት በግ ገባ በበግ ቤት ቤት ገባ
May 29, 2026Why?
May 29, 2026alen man
May 29, 2026https://t.me/+rdG6Slfx02QyNmFk
May 29, 2026"W-w-w-what's my name?" If you get what I mean 🤧
May 29, 2026እውነት እላቸዋለሁ እናተ ብቻ አይደላችሁም በአለም ላይ 80 million የዚ ነገር ተጠቂዎች አሉ ከታዋቂም ሰዎችም እነ harthik roshan steve harvey እና ሌሎችም የዚ ችግር ተጠቂዎች ነበሩ እና ከተጋገዝን ታሪክ እናረገዋለን እናም ደግሞ በዚህ ጉዳይ መፅሐፍ ለመፃፍ እያሰብኩ ነው
May 29, 2026