ደም በደም አይታጠብም የቅድመ አያቶቻችንን አስቸጋሪ ታሪክ ዛሬ ላይ ማምጣት የለብንም ፍቅር እና ይቅርታ ነው የሚያዋጣው
May 29, 2026ደም በደም አይታጠብም የቅድመ አያቶቻችንን አስቸጋሪ ታሪክ ዛሬ ላይ ማምጣት የለብንም ፍቅር እና ይቅርታ ነው የሚያዋጣው
May 29, 2026I thought you are saying you're vomiting blood till I saw the answers damn endza mibal ngr ale ahunm
May 29, 2026አለ 🥺
May 29, 2026በቀል የእግዚአብሔር ነው እህቴ። ህመሙ ይገባኛል ግን እኛም ይሄን አስጸያፊ ድርጊት ከፈፀምን ከእነሱ እኩል ነፍሰ ገዳይ መሆናችን አይደል።
May 29, 2026(edited)Ende 1 wegen be seto mekebel amnalew
May 29, 2026ጥያቄው ግልፅ አይደለም, በቀል ለማለት ነዉ ወይስ..??
May 30, 2026አዎ በቀል ለማለት ነው
May 30, 2026በቀል የእግዚአብሔር ነው እህቴ❤ ማቴዎስ 18:15-17 15 “ወንድምህ ቢበድልህ ሄደህ አንተና እርሱ ብቻ ሆናችሁ ጥፋቱን ንገረው። ቢሰማህ፣ ወንድምህን እንደ ገና የራስህ ታደርገዋለህ። 16 ባይሰማህ ግን ቃል ሁሉ በሁለት ወይም በሦስት ምስክሮች ፊት ስለሚጸና፣ አንድ ወይም ሁለት ሰው ይዘህ አነጋግረው። 17 እነርሱን ባይሰማ ለቤተ ክርስቲያን ንገር፤ ቤተ ክርስቲያንንም ባይሰማ፣ እንደ አሕዛብና እንደ ቀረጥ ሰብሳቢ ቍጠረው። ሉቃስ 6:32-36 32 “የሚወድዷችሁን ብትወድዱ ምን የተለየ ዋጋ ታገኛላችሁ? ኀጢአተኞችም እንኳ የሚወድዷቸውን ይወድዳሉና። ... 35 ነገር ግን ጠላቶቻችሁን ውደዱ፤ መልካም አድርጉ፤ መልሳችሁ ለመቀበል ተስፋ ሳታደርጉም አበድሩ፤ በዚህም ወሮታችሁ ታላቅ ይሆናል፤ የልዑልም ልጆች ትሆናላችሁ፤ እርሱ ለማያመሰግኑና ለክፉዎች ቸር ነውና።
May 30, 2026(edited)Tyayew mindnw Vomiting of blood (Hemoptysis) adel ende?
May 30, 2026በሰው እጅ ከቤተሰብ አባል አንድ ሰው ሞተ እንበል ከዛ የሟች ቤተሰቦች ከገዳዩ ቤተሰቦች አንዱን (ወንድ ነው ብዙ ጊዜ የሚገድሉት በሴት ደም እንደሚመልሱ አላውቅም) ወይም ገዳዩን ይገድላሉ እነዛኞቹም ይቀጥላሉ እንደዚ እያደረጉ መጫረስ ነው ደም መመለስ ማለት
May 30, 2026