#religion
ሰላም አዲስ ክርስቲያን ነኝ በጣም በልሳን ለመሞላት እፈልጋለው እጠማለው ምን ላድርግ?
May 29, 202631 engagements
ሰላም አዲስ ክርስቲያን ነኝ በጣም በልሳን ለመሞላት እፈልጋለው እጠማለው ምን ላድርግ?
May 29, 2026የጴንጤ ልሳን ነው 😁
May 29, 2026የትኛውን ልሳን ነው የፈለከው? ግእዝ፣ እንግሊዝኛ...🤔
May 29, 2026Where are u from?
May 29, 2026በቆንጨራ ልሳንህን መዝጋት ነበር
May 29, 2026ምን አደረኩህ ጥያቄ እኮ ነው የጠየኩህ
May 29, 2026Bruhhh just drink something tf😂😂😂
May 29, 2026ቦርዴ will do 😆😆😆
May 29, 2026በዚ ዘመን ልሳን ምናምን ትላለህ እንዴ ልሳንህን ይዝጋዉና. ዝም ብለህ መፃህ ቅዱስ አንብብ ፀልይ, ክርስቶስን እወቀው መጀመሪያ
May 30, 2026My brother that's shit is a scam. Focus on knowing God. That's not the main Goal.
May 30, 2026Please guys its better not to reply if you don’t have any awareness on this topic. It’s not something to make fun of.
May 29, 2026