heaven_210
#religion
ዛሬ እስቲ በ ቅድስት ድንግል ማርያም ስለተደረገልን ተአምራት እናውራ 😊 እንኳን አደረሳችሁ 🥰
May 29, 202632 engagements
ዛሬ እስቲ በ ቅድስት ድንግል ማርያም ስለተደረገልን ተአምራት እናውራ 😊 እንኳን አደረሳችሁ 🥰
May 29, 2026She doesn't do anything because she's not GOD
May 29, 2026Ke koda hmem dgnalehu yene enat
May 29, 20262024 ላይ እዚኹ የጻፍኩት ነበረ. . . በልቤ ጽላት ተጽፈው የቀሩት እልፍ ተአምራቶቿን ቀን ሲገጥም እመሰክረው ይኾናል እስከዛው ታይተን የምንጠፋ ታምነን የምንከዳ ልጆቿን ይቅር ትበለን። " ጸራኅኩ በምንዳቤየ ኀቤኪ እግዝእትየ ሶበ አኅዘዘኒ ማይ እስከ ነፍስየ፤ሐመርየ አንቲ ማርያም ወዓዲ መርሶየ መጠነ፤ ጸለይኩ በሕይወትየ አዓሥየኪ እምየ ወቅድመ ገጽኪ እገድፍ ሣህልየ " እንኳን አብሮ አደረሰን ! ! ❤️
May 29, 2026Enkuan abro aderesen🥰
May 29, 2026Lemenager tabkagn Emebete yene mesheshegiyaye
May 29, 2026Enquan abro aderesen
May 29, 2026Ene bzu tamr yemidereglgn be 21 new yemr emebete semi nat ....hulem schenek emebete wesgnlgn elatalehu ketta behlm tasayegnalech weym besew tasnegregnalech .... Eskene hetiyate yetekebelechgn eso bcha nat
May 29, 2026