899898436.5
#entertainment
rate my poem iski people "እኔም ገብጋባ አንችም ገብጋባ ምን አለ እስኪ እንዲሁ ብንጋባ እንዲሁ ልናድር ተቃቅፈን በ፩ አልጋ ነይ እስኪ እንዲሁ ሌቱን እናንጋ።"
May 29, 202616 engagements
rate my poem iski people "እኔም ገብጋባ አንችም ገብጋባ ምን አለ እስኪ እንዲሁ ብንጋባ እንዲሁ ልናድር ተቃቅፈን በ፩ አልጋ ነይ እስኪ እንዲሁ ሌቱን እናንጋ።"
May 29, 2026ሚንጋጋ ነገር ይንጋጋብህ አልልም እኔ ደግሞ rate ለመደረግም በቅቷል😂 ቤት የመታ ነገር ሁሉ ግጥም አይደለም🚶♀️
May 29, 2026እንዲኹ ሳጠናኽ እንዲኹ ሳስብኽ ጽልመቱን ለመግፋት ፍቅርኽን ከጠራኽ ጀንበር ስትወጣጣ ብርሃን ሲወጣልኽ ውጪልኝ ውጪልኝ ሊል ነው አንደበትኽ ! ! ለጥቁበት . . . .
May 29, 2026ጋ ጋ ጋ ጋ 😭🤣 ጩባው ነው ትዝ ያለኝ
May 29, 2026😂😂😂
May 29, 2026ሁለቱም ቁጥብ ሆኖ ካልወጣ ካልገባ ፍቅሩማ ይበጃል ኑሮውም ያብባ ሌቱን ለማንጋቱማ እኔም አልጠላሁት ሰርጉስ መቼ ነው? ቀኑን ናፈቅሁት
May 29, 2026የኛ ጩብቲ የምን ጋጋጋ ነው ደግሞ rate አድርጉ አላለም በAI ነው እንዴ የገጠምከው
May 29, 2026