#religion
Guys i am interested Bible ላይ በጣም ደስ ይለኛል እና አጠናለሁ ግን ስሞኑን የሆነ ህብረት ውስጥ ከእግዚአብሔር ቃል አስተምረን አሉኝ እና i feel happy እና እየተዘጋጀው አንድአንድ ያልገባኝን ቦታ chatgpt lay search እያደረኩ ነበር እና normal ነው ነገሩ ወይስ ማቆም አለብኝ chatgpt ላይ የምጠይቀውን ነገር...?
#other
ስለ ሰው ማንነት መንፈሰዊ ትምህርት እና መጽሐፍ ፈልጌ ነበር? ጥያቄው ለወንጌል አመኞች ነው።
8 engagements