#personal
በህልሜ እባብ ወደ እኔ ሲመጣ አየሁ ሊነድፈኝ እንደሆነ ገብቶኛል ግን አልፈራሁም ዝም ብዬ ቆምኩ ከዛ ደግሞ አንዱ ጓደኛዬ ይሄ እኮ አይናደፍም እያለ በእግሩ ሲረግጠው አየው መንድን ነው 🙄
May 28, 20265 engagements
በህልሜ እባብ ወደ እኔ ሲመጣ አየሁ ሊነድፈኝ እንደሆነ ገብቶኛል ግን አልፈራሁም ዝም ብዬ ቆምኩ ከዛ ደግሞ አንዱ ጓደኛዬ ይሄ እኮ አይናደፍም እያለ በእግሩ ሲረግጠው አየው መንድን ነው 🙄
May 28, 2026Just tsely and leave dear egziabher ykdemlsh be eyesus be lju yekelelesh egziabher ytebksh be eyesus sm kfu yemetalsh
May 28, 2026ስለት ካለብህ አስገባ! ስለት ተስለህ ሳታስገባ ስትቀይ እንደዚህ ያጋጥማል ይባላል
May 29, 2026እባብ ጠላት ነው ሲባል እሰማለሁ
May 29, 2026እዚህ ቦት @Helmgna_bot ላይ ጠይቅ ሙሉ ፍቺውን ነው የሚነግርህ ከሃይማኖታዊ እና ከ ሳይኮሎጂ አንጻር
May 28, 2026Endene endene mnm adelem sijemer behlm future yitayal ende🤷
May 28, 2026