ሰላም ሰዎች አንድ ሰው ካልስራም ካልተማረም በጤናው ነው ግራ ገባኝ ጌታን am rly worried abt my future ግን ምንም አላረግም maybe ማበድ ነው የቀረኝ እኮ በጭንቀት ገዳም መሄድ ፀበል መጀመር እፈልጋለሁ ግን አላደርገውም ጭንቀት ሊገለኝ ነው ምን ላድርግ በማርያም አላቅም ምን እንደያዘኝ የሆነ ሀይል አለ ምንም ማድረግ እንዳልችል ያረገኝ ኡፍፍፍፍ ዝም ብሎ መጨነቅ ብቻ ነው ማረግ እየቻልኩ ያለሁት በዚህ ሁኔታ ውስጥ ያለፋችሁ እንዴት አለፋችሁ እራሴን ወደ መጉዳት እየሄድኩ ነው ያለሁትኝ 😭
May 28, 2026dengel mariamen lemenate she will guide u never give up always call on her
May 28, 2026