ሰላም ኦርቶዶክስ ነኝ አሁን ላይ ወደ Protestant ለመቀየር አስባለሁ ምን ትመክሩኛላችሁ ከየትስ ልጀምር
May 28, 2026"አንባቢ ጴንጤ ኦርቶዶክስ ይሆናል፤ ማያነብ ኦርቶዶክስ ጴንጤ ይሆናል" የሚለውን ከግምት ውስጥ አስገብተህ ጉዞህን ጀምር:: ምክንያትህን ብትነግረን (ጥያቄዎችህን ብታቀርብ በምንችለው ሁላችንም እናግዝሀለን) ምርጫው ያንተ ነው ባባ🙏🏾
May 28, 2026ሰላም ኦርቶዶክስ ነኝ አሁን ላይ ወደ Protestant ለመቀየር አስባለሁ ምን ትመክሩኛላችሁ ከየትስ ልጀምር
May 28, 2026"አንባቢ ጴንጤ ኦርቶዶክስ ይሆናል፤ ማያነብ ኦርቶዶክስ ጴንጤ ይሆናል" የሚለውን ከግምት ውስጥ አስገብተህ ጉዞህን ጀምር:: ምክንያትህን ብትነግረን (ጥያቄዎችህን ብታቀርብ በምንችለው ሁላችንም እናግዝሀለን) ምርጫው ያንተ ነው ባባ🙏🏾
May 28, 2026Mn birr felgesh nw?
May 28, 2026መጀመሪያ አሁን ያለሽበትን ሃይማኖት ቀኖናውንም ዶግማውንም እወቂ ያሉብሽ ጥያቄም ካሉም እነሱን መልስ ፈልጊ እኔ የራሱን በአግባቡ የሚያውቅ ሰው ይቀይራል ብየ አላስብም ዝም ብለሽ ብትቀይሪም ትመለሻለሽ ከራሴ ልምድ ነው የነገርኩሽ
May 28, 2026እግዚአብሄር ካንቺ ጋር ነው። የሚኮንኑሽን አትስሚ። የበራልሽን እውነት ማንም ካንቺ እንዲያጠፋ እድሉን አትስጪ። በጣም ትክክለኛ ውሳኔ ነው። እኔ በፀሎት ከጎንሽ ነኝ። ከቻልሽ አቅራቢያሽ ወዳለ ቤተክርስቲያን ሂጂ እና መማር እንደምትፈልጊ ንገራያቸው። ኢየሱስ ጌታ ነው!!!
May 28, 2026The first thing would be to read the bible and pray by yourself. Ask the holy spirit to teach you before reading the bible. Remember God is your father, he wants you to be as close as a daughter. Egyabher ke anchi ga yihun
May 28, 2026በትንሹ እነዚህ ማንበብ እነዚህን አንብቦ የተረዳ ሠው ሀይማኖቱን ቀየረ ማለት አይኑ እያየ ገደል እንደመግባት ነው 1.ትምህርተ ሀይማኖት 2.ክርስቲያናዊ ስነምግባር 3.ሚስጢራተ ቤተክርስቲያን 4.የቤተክርስቲያን ታሪክ እንግዲህ አሳ ከውሃ ከወጣ በድን ነው የሚሆነው አሁን ለአንተ/ ለአንቺ ተራ ቁጥር 1 ያለውን መማር ወይም በደንብ አንብቦ መረዳት
May 28, 2026Okay as a protestant Christian let me tell you, changing religion menem aytekemem Just read your bible daily( Consistently) decide to follow Jesus, pray daily and ask Jesus to lead you and he will show you the way and he will lead you eshi
May 28, 2026tew tew uuuuffffuuuu new papi
May 28, 2026Another fallen soldier
May 28, 2026ketsebel jemri, ytewshal
May 29, 2026Keyet lijemer?setyi?? Esti hasab ke mekeyer jemri wtf sijemer tawkialesh sle haymanotsh bedenb? Esti bedenb asbibet girl le 1 week betekrstian hiji;maybe if u can feel the sweetness;nege mariam nat a esti zare kechalsh ederi,gubae hiji keza tselyi,dena neger eko yelem mechefer felgshe kehone there are nightclubs 24/7 i didn't meant eza hiji gn amrosh kehone bye new mn atesh new ke Orthodox anyways mariamn terdash
May 28, 2026so last week you were talking about ንስሃ and now you want to convert to Protestantism? I am pretty sure you're looking for people's attention. 🤡🤡🤡
May 28, 2026ማቴዎስ 7:16-18 NASV [16] ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ፤ ከእሾኽ ቍጥቋጦ ወይን፣ ከኵርንችትስ በለስ ይለቀማልን? [17] እንዲሁም ጥሩ ዛፍ ሁሉ ጥሩ ፍሬ፣ መጥፎ ዛፍ ግን መጥፎ ፍሬ ያፈራል። [18] ጥሩ ዛፍ መጥፎ ፍሬ፣ መጥፎም ዛፍ ጥሩ ፍሬ ማፍራት አይችልም። ፍቅር ያለው ፍቅርን ይሰብካል ወንድሙ ሲጠፋ ዝም ብሎ አያይም። ባልንጀራውን የሚወድ በየምንገዱ እየቆመ ወንድሙን ለማዳን ይሞክራል። ለኛ ያላችሁ ጥልቅ የሆነ ጥላቻ በልባችሁ ምን እንደሞላ ይናገራል። በፍፁም ወደ ሁዋላ እንዳትመለከቺ። እግዚአብሄር ፍቅር ነው!!!
May 28, 2026ሀይማኖት ስለቀየርሽ የሚለወጥ ነገር ያለ መስሎሽ ነው
May 28, 2026ለምን ከጭንቅላትሽ አጀምሪም ? ንቀይው እና እቤት በርበሬ ጨው ምናምን ያስቀምጡበት Thats way better፧፧ no offense to become a pente (respect for fellow pentes)but they didn’t deserve ur mentality 😒
May 29, 2026Tsom metsom teltesh mehone alebet. Yaw pente ametun mulu slemaytsomu esun felgesh mehon alebet enji sew endet Protestant yhonal Orthodoxn yzo
May 29, 2026what's the reason ? just tell us the reason behind so that we can help u . Before u decide to change ur religion think twice about it .At the end of the day u will regret .
May 28, 2026come to Jesus that will be the decision you will never regret
May 28, 2026በውስጥ አውራኝ/ሪኝ
May 28, 2026haha tew bakh ena ahuns mn nbrk endi aynt lij ortodox yelatm getan bel tolo lkekilgn weta kezih
May 28, 2026አታስብ
May 28, 2026yalehbetn emnethn zor bleh ey mejemerya sle orthodox bedenb ewek mnm allhm egziabher lbuna ysth kezi yetfat menged ymelsh
May 28, 2026ለምን ???
May 28, 2026tew enji ende wede tfat guzo ljemr new yalk eko new
May 28, 2026በፍፁም ወደ ሁዋላ እንዳትመለሺ።
May 28, 2026yamshal ende degmo bezih gizie😭
May 28, 2026