Drhu36.5
#other
አረ ሰዎች በ 2025/26 ዲቪ የደረሳቹ ካለቹ እባካችሁን ምን አስበው ነው እስካሁን ያልጠሩን አመቱ ሊያልቅ እኮ ነው እኔ ሳጣራ አሜሪካ ከ ኢራን ጋር ባለው ጦርነት ምክንያት ነው ይባላል ግራ ገባኝ ይሄን የመሰለ እድል አግንቼማ ካልጠሩኝ ማበዴ ነው እስኪ ዲቪ የደረሳቹ ሰዎች ምን ላይ ነቹ ምንስ መረጃ አላቹ?
May 28, 20263 engagements
አረ ሰዎች በ 2025/26 ዲቪ የደረሳቹ ካለቹ እባካችሁን ምን አስበው ነው እስካሁን ያልጠሩን አመቱ ሊያልቅ እኮ ነው እኔ ሳጣራ አሜሪካ ከ ኢራን ጋር ባለው ጦርነት ምክንያት ነው ይባላል ግራ ገባኝ ይሄን የመሰለ እድል አግንቼማ ካልጠሩኝ ማበዴ ነው እስኪ ዲቪ የደረሳቹ ሰዎች ምን ላይ ነቹ ምንስ መረጃ አላቹ?
May 28, 2026dv kertowal altebalem ende
May 28, 2026Embassy web situ west gebtek anbebe andanda negre tetsefal ya tenesh zegyital be trump le America dehennte kedmiya yist bemil Ena Ethiopia kenzik chegre kemiftru west tekatalech
May 28, 2026ኧረ ሄደናል እኳ የት ነበርሽ አንቺ እስካሁን
May 28, 2026