This question only for Orthodox አስራት ማዉጣት የፈለኩትን ብር የግዴታ ለቤተክርስቲያን ነዉ መስጠት ያለብኝ ወይንስ ለሆነ የተቸገረ ሰዉ ብሰጠዉ ይሆናል/ ይቻላል? Please give me the answer genuinely, respectfully and aaccording to the Orthodox perspective
May 27, 2026አዎ ለቤተክርስቲያን ነው መሰጠት ያለበት ። ከ10፡አንድ ወይም ከ100: አስር የእግዚአብሔር ነው።
May 27, 2026