ጓደኛዬ እኔ ከምኖርበት በጣም እሩቅ ሀገር ነው የሚኖረው አሁን ቤተሰቦቼን መተዋወቅ ስለፈለገ ሊመጣ ነው እኔ ደሞ የምኖረው ከቤተሰቦቼ ጋር ነው ሲመጣ እኛጋ ማለቴ ቤተሰቦቼ ቤት ቢያርፍ ችግር አለው እንዴ? እኔ ፈራው ቤተሰቦቼን መናቅ አይሆንም ግራ ገባኝ።ቤርጎ ከያዘ ደሞ አጠገቡ እንድሆን ስለሚፈልግ ሌላ ነገር እንዳይፈጠር ፈራው ምን ትመክሩኛላቹ
May 27, 2026Ye genzeb chigir kelele alga yzo bikoy tru new. Yemn lela neger new mifeterew? Sijemer mn ltadergi new yeyazew kfl mthejiw. Mimetabet mknyat beteseb twwk kehone tewawko, megenagnet kalebachum cafe wist tegenagntachu wedemetabet yimeles
May 27, 2026