Heloo157
#personal
Guys ዛሬ ብር አልነበረኝም የደሞዝ ሰሞን ስለነበረ ከዛ ከስራ ቆይቼ ቤት ስሄድ ራበኝና ቀለል ያለ ምግብ በልቸ ልሂድ ብየ አስቤ ግን ያለኝ ብር ለትራንስፖርት ብቻ ነዉ ብየ ጨንቆኝ ካፌ ስገባ ማዉቀዉ ሰዉ አገኘሁና ከፈለልኝ። Not always but ሌላ ጊዜም በሌላ ጉዳይ የዚ አይነት coincidence ያጋጥመኛል ምን ትሉታላቹ ቆይ?😂😂
May 26, 202614 engagements