ይኼ አባታችኹ ኡስታዝ ለኾነ ሙስሊም ሴቶች ነው ! አባትሽ ኡስታዝ ካልኾነ ዝም በይ በአላህ ! ወንዱም ሙስሊም ወንድሜ ኡስታዝ ኾነህ ልጅ ከሌለኽ በአላህ አንተም ዝም በል። " ኡስታዝ አባት ያለሽ እኅቴ ግን አባትሽ ኹለተኛ ወይም ሶስተኛ ሚስት እንድትሆኚ ፈቅዶልሽ ኹለተኛ ወይም ሶስተኛ ሚስት ኾነሽ የገባሽ የኡስታዝ ልጅ አለሽ ? ( አጥቼ ነው ) እንዳልኳችኹ የእምነቱን ማብራሪያ ወይም ስለ ሃይማኖት መከራከር ወይም ማውራት አልፈለኩም።
May 25, 2026በሰው ልጅ ባሕርይ፣ በወላጅነት ስነ-ልቦና (Parental Psychology) እና በተግባራዊ ማኅበራዊ ሕይወት ዙሪያ እንጂ ከእምነታችኹ አስተምህሮት አንጻር የጠየቅኩት አይደለም ! ! ልብ በሉልኝ ጭቅጭቅ አልፈልግም
May 25, 2026