Jah_Red355#businessሰላም ሰዎች ይሄንን Mixed Nut የት መሸጥ እችላለሁ? ከዱባይ የማመጣው 10ኪሎ ነው። የምታውቁት የሚረከበኝ ቦታ ካለ ብታሳውቁኝ📄contentMay 25, 20266 engagements