ሰላም ቤተሰብ እንዴት ናችሁ? ዱባይ ውስጥ international company ላይ ስራ ተወዳድሬ Interview አድርጌ ነበር ውጤት አላሳወቁኝም ግን አንዳንድ መጠይቅ ልከውልኝ ሞልቻለሁ በምን ያክል ጊዜ መሄድ እንደምችል እና ፓስፖርት እንዳለኝ። ቶሎ መሄድ እንደምችል እና ፓስፖርት አለኝ ብያቸው ነበር አሁን ግን ጨነቀኝ እኔ የባህር ዳር ነዋሪ ነበርሁ የቀበሌ መታወቂያዬ እዛ ነው የልደት ካርድ አላወጣሁም ፓስፖርት በአስቸኳይ ለማውጣት ምን ያክል ጊዜ ይጨርስብኛል። አአ መታወቂያ እና የልደት ካርድ ለማውጣት መሸኛ ጠየቁኝ ምን ላድርግ pls ካለፍሁ (የመለፍ ዕድል አለኝ) ስራው እንዲያመልጠኝ አልፈልግም
May 24, 2026bro ante already tesaktolihal can u mention the portal where u got job offer we need also
May 26, 2026