ሰላም እንዴት ናችሁ አንድ ጥያቄ ለመጠየቅ ነበር ሁላችሁም ያላችሁን ሃሳብ ስጡበት..... As a christian what are we looking ሰዎችን ለ relationship ስንመርጥ i mean ራዕያቸውን ነው ምንወደው?, እግዚአብሔር በእነርሱ ውስጥ እሰራለሁ የሚለውን ነው የምንወደዉ?, መልክ/ቁመናቸውን ነው ምንወደው? betam confused ስለሚያደርገኝ ነው ሁሌ(ye bahri metatam, ye emnet metatam.....common negeroch endalu honew) እና ደግሞ... ከተሳሳትኩ አርሙኝ ግን bible በልቡ የተመኘ አመነዘረ ነው ይላል...እና ታድያ ሰው serious relationship ውስጥ ሆኖ real yehonewn neger snawera ማለት ነው, አይመኝም ወይ እጮኛውን?? የሆነ time lay scenario creat ayadergm wey? ወይስ የምርም ሰው ክርስቲያናዊ relationship ውስጥ ሆኖ ምኞት ሚባል ነገር የለም🤔? "አለ" ከሆነ መልሱ how are we going to treat it?? 'ሃጥያት ነው' ስላለ ቅዱሱ መጽሐፍ
May 24, 2026ende orthodox huletegnawn simelselesh christianawi relationship bilo neger yelem christianawi gabcha enji. thats why church fathers linageba sinil rasu sile echognenet gize koytachen niseha endingeba miyaregun
May 24, 2026