#personal
ሰላም እንደት ናችሁ ወገን ICS/የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዉስጥ ለመስራት የ ፅሁፍ ፈተና አልፌ ነበር እና ማክሰኞ ለ ቃለመጠይቅ ተጠርቼ ነበር።እና እንደት ልዘጋጅ hint ያላችሁ ሰዎች እባካችሁ ተባበሩኝ ምን ምን ይጠይቃሉ?
May 24, 20264 engagements
ሰላም እንደት ናችሁ ወገን ICS/የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዉስጥ ለመስራት የ ፅሁፍ ፈተና አልፌ ነበር እና ማክሰኞ ለ ቃለመጠይቅ ተጠርቼ ነበር።እና እንደት ልዘጋጅ hint ያላችሁ ሰዎች እባካችሁ ተባበሩኝ ምን ምን ይጠይቃሉ?
May 24, 2026aweragn eski enen , enem teterchalehu interview kelal new blewgnal gin siraw arif new?
May 25, 2026Use AI man በዚህ ዘመን ሰው መጠየቅ አይጠበቅብህም
May 24, 2026