የኔ serious ነገር ነው, የኔ የምትሉት ሰው እጅግ በጣም የሚወዳቹ, የምትሉትን በሙላ የሚታዘዛቹ የሚያከብራቹ, የዋህ ሁሌም ቅድሚያ የሚሰጣችሁን ስለህይወቱ እንድትወስኑ ቦታ የሚሰጣችሁ ለወደፊት ሚስትነት የሚያስባችሁ ግን አንድ ነገር ያስጨነቀውን ወንድ መተው ይከብዳል አደል ሴቶች? እሱ protestant እኔ orthodox ነኝ, i know ሀጢያት እየሰራሁ እንዳለ ግን ደሞ ተወያይተን እንወስን መፀሀፍ ቅዱስን እናንብብ እውነቱን እንወቅ ተባብለን ሁለታችንም ስለ ሀይማኖታችን ጠለቅ ያለ ነገር የለንም እና በምናነበው በምናየው ነገር ላይ ብቻ ነው የምንወያየው ። እሱ እውነቱ አንቺ እምነት ጋሮ ካለ ወደ ኦርቶዶክስ እቀየራለው እኔ የክርስቶስ እውነት ነው የምፈልገው ሁሌም ይለኛል እኔ ደሞ እንዳልኳቹ ምንም ጠልቄ የማውቀው ነገር የለኝም ግን ኦርቶዶክስ እውነት እንዳላት በጣም አምናለው ። እርዳታቹ ያስፈልገኛል በተለይ በደንብ የመፀሀፍ ቅዱስ ጥቅስ የምታውቁ ከpro ወደ oryhodox ገብቷቹ የተመለሳቹ ተባበሩኝ ? እሱ በአብዛኛው የሚያነሳው ጥያቄ ስለ ስዕላት, ማማለድ, ስለ ማርያም... ነው የተለያዩ ስብከቶችን እያዳመጥኩ ነው ከዛ በተረፈ ግን ከመሀከላቹ በእምነቱ ጠንካራ የሆነ ሰው አገኛለው ብዬ ነው even ተገናኝተንም የተለያዩ የሚያሳምኑትን ጥቅሶች እየጠቀሰልኝ በመፀሀፍ ቅዱስ ዙሪያ የሚያስተምርልኝ ሰው ካለም ፃፉልኝ, ከዛ ውጪ የምታውቁትን ጥቅስ ከነሱ ጋር እያነፃፀራቹ እዚ ላይ አስረዱኝ አመሰግናለው
May 24, 2026መድሎተ ጽድቅ መጽሐፍን bedenb anbibut andlaye ewnetu laye lemedres yagzachual.
May 24, 2026