#relationships
ፍቅረኛ አለኝ እና አሁን ልጅ እንዳለው አወኩኝ። ስጠይቀው ልጅቷ አታላው እንደሆነና ምንም ነገር እንደማያስታውስ ነገረኝ። ከዛ በኋላ አንገናኝ ልጄን መርዳት ስላለብኝ ለልጄ የሚያስፈልገውን ነገር አደርጋለው ከዛ ያለፈ ነገር የለንም አለኝ። ይቅርታ አለኝ። ከፈለግሽ እሷን ላገናኝሽ አለኝ። ግራ ስለገባኝ ነው ወደ እናንተ የመጣሁት ምክራቹን ለግሱኝ። ይቅርታ ካደረኩለት እኔ ያለውበት መቶ አብረን እንደምንኖር ነገረኝ።
May 24, 202619 engagements