ወንዶች በዝምታ ተባበሩኝ ! ሴቶች ግን ዐሳባችኹን አስቀምጡ " አንዲት ያገባች ሴት ከባልዋ ደሞዝ ውጪ በራሷ የምታገኘውን ተጨማሪ ገቢ ወይም የምታከማቸውን ቁጠባ ለባሏ የግድ በግልፅ ማሳወቅ አለባት ወይስ የራሷ ምስጥር አድርጋ ነው መያዝ ያለባት ?
May 24, 2026Alagebahum gn bakrabyaye kalut endtmarkut Msrateshn ywekew gn snt endmtagegni y gnzeb mtnun aywekew k tdar bhwala betsebshn lmrdat,save adrgshwm l chgr gize, ena ytlyayu wchiwoch alu lsu lsu yhonshal andande wendoch mistachew knsu blay stsra ytnaku ymslachwal nchnch chkchk mnamn ymtal sityksh adebabsesh elfiw wey knsesh ngriw
May 24, 2026