Yuzuf3.5#businessሰላም ስለ caai ስኩተር አንድ ወንድሜ በሚገባ ነግሮኛል በጣም አመሰግናለው🙏 ስለ Yadea cooljoy የሚያውቅ ደሞ ጥቆማ ቢሰጠኝ እየተጠቀመ ያለ ሰው ቢነግረኝ ስለ እቃው? By: Yuzuf 👨📄contentMay 23, 20262 engagements