ቅድም የሆነ ጥያቄ ጠይቄአቹ ነበር ሰው ፀባዬን አይወድም ብዙ ሰው ቀይር ይለኛል (ከቤተሰቦቼ ውጪ) ልቀይር ወይስ አልቀይር ብዬ ጠይቄአቹ ነበር እና እንዴት አይነት ፀባይ ነው ብላቹኝ ነበር...በጣም ዝምተኛ ነኝ እና ብዙ Socia life ከሰው ጋር በጣም መቀራረብ ላይ አልችልበትም አልችልበትም ብቻ ሳይሆን አልፈልግምም ! even ጓደኛ እራሱ constantly ማገኘው ሰው ብዙ የለም ብቻዬን መሆን ብቻዬን የሆነ ነገር ማድረግ ያስደስተኛል ይህ ነገር ከልጅነቴ ጀምሮ የመጣ ባህሪ ነው እኔ በዚህ mentalityዬ ደስተኛ ነኝ ግን ሰው ግን እንደ ጥጋበኛ ወይም egoistic አይነት persona ሰቶኛል እና መቀየር አለብኝ የግድ ??
May 23, 2026ስለ ሰው ስለ ሰው ቀድጄ ልለልበሰው ብሏል የሀገሬ ሰው ተዋቸው ባክ ደግሞ ለሰው ጭንቅ አይበልህ ፈታ በል እራስህን ሆነ መኖር ነው በተሰጠህ እድሜ በያ
May 23, 2026