ይሄን ምታዩ ሰዎች ሁላቹም መልሱልኝ እስኪ ሃሳባቹን 🙏🏾 ሰዎች የናንተን personality ወይም ወይም ፀባያቹን አይወዱትም ቀይርው ምናምን ይላቹዋል እናንተ ግን እየተጎዳቹበት አደለም እና በዛ ፀባያቹ ወይም ማንነታቹ ደስተኛ ናቹ ነገር ግን በብዙ ሰው ይሄ ነገራቹን አይወድም እና ትቀይሩታላቹ??
May 23, 2026Keyrew abzagnaw sew kaleh gn anten maygodah kehone bcha Beteley family kehone yaleh
May 23, 2026