DuskParrot26108.5
#other
ሀበሻ እንደ ሁለተኛ ዜጋ የሚታይበት ሀገር ጋምቤላ! ምናልባት ከላዩን አይታቹ የፍቅር ሀገር ምናምን ልትሉ ትችላላቹ ግን የሚሆነው ሌላ ነው:: በሀበሻና በእነሱ መካከል አለመግባባት ቢነሳ automatically ሀበሻ ነው ጥፋተኛ:: እውነት ለመናገር ህዝቡ ጨዋና ሰው አክባሪ ነው:: የመንግስት መስሪያ ቤት ወይም ፖሊስ ጣቢያ ግን የሄደ ነው የሚያውቀው:: ሁሉም ነገር ተመዞ ሀበሻ ላይ ነው የሚጠመጠመው:: እየገዙን ያሉ ነውኮ የሚመስላቸው:: ቆይ ጋምቤላ የሀበሻም አይደለም እንዴ??
May 22, 20265 engagements