Drhu36.5
#education
ሰላም ቤተሰብ እኔ በጤና ዘርፍ ለይ ተመርቄ እየሰራው ነው እና አሁን ደሞ አንስቴዥያ መማር ፈልጌ ነበር እና ናዝሬት ያለቹ እንዴት ነው መማር እምችለው አሁን ላይ በዊክንድ ወይም ዲስታንስ መማር እችላለው? ስለ ዲፓርትመንቱ ያለችሁን መረጀም አካፍሉኝ
May 22, 20261 engagements
ሰላም ቤተሰብ እኔ በጤና ዘርፍ ለይ ተመርቄ እየሰራው ነው እና አሁን ደሞ አንስቴዥያ መማር ፈልጌ ነበር እና ናዝሬት ያለቹ እንዴት ነው መማር እምችለው አሁን ላይ በዊክንድ ወይም ዲስታንስ መማር እችላለው? ስለ ዲፓርትመንቱ ያለችሁን መረጀም አካፍሉኝ
May 22, 2026Regular bcha nw misetew
May 22, 2026