OliveSloth81687.5
#personal
ሰላም የሀገር ልጆች እንዴት ናችሁ? Interview ካለፍሁ ለስራ ውጭ ልሄድ ነበር ፓስፖርት የለኝም በፈጣን ፓስፖርት ለማውጣት ምን ያክል ይጨርሳል? እና ደግሞ ማንኛውም ሰው በፈጣን ማውጣት ይችላል እንዴ? እና ሂደቱ ምንድን ነው(እንዴት ነው)?
May 21, 20262 engagements
ሰላም የሀገር ልጆች እንዴት ናችሁ? Interview ካለፍሁ ለስራ ውጭ ልሄድ ነበር ፓስፖርት የለኝም በፈጣን ፓስፖርት ለማውጣት ምን ያክል ይጨርሳል? እና ደግሞ ማንኛውም ሰው በፈጣን ማውጣት ይችላል እንዴ? እና ሂደቱ ምንድን ነው(እንዴት ነው)?
May 21, 2026Awo techlaleh eske 25 ro 30k yefejale
May 22, 2026Okay thank u man
May 22, 2026