BooooooM8.5
#business
ሰላም ቤተሰቦች PLC ከፍቼ ነበር እና ካፒታል ደግሞ 50,000 ብር ነው ያደረኩት። የኔ ጥያቄ ለስራው ለማዋል ያሰብኩትን ሁሉንም ብር ቀጥታ ወደ አካውንቱ ገቢ ባደርግ ይሻለኛል ወይስ የተወሰነ ባስቀር ይሻላል?? ባስገባስ አሁንም ለበኋላም ቢሆን የሚገጥመኝ ነገር ምንድነው ጉዳቱ?? ከገቢዎች እና ከዚህ ጥያቄ ጋር በተያያዘ እውቀቱ እና ልምዱ ያላችሁ አማክሩኝ🙏
May 21, 20264 engagements