ሰላም በቅንነት መልሱልኝ ከተዋወቅን 7 ወራችን ነዉ ቤተሰቦቹን ጓደኞቹን የስራ አጋሮቹን ያላስተዋወቀኝ ሰዉ የለም በሰፈሩ ይዞኝ ይዞራል ልንጋባ ሁላ አስበን ወስነናል ከእናቱ ጋር በጣም ተቀራርበናል ልክ እንደናትና ልጅ በጣም ይወደኛል pp ሁላ እኔ ነኝ tiktok,tg,ig ሁላ ግን ሳያስበዉ ስልኩን የtg አካዉንቱን ጠልፌበታለዉ ያየዉት 7 የሚሆኑትን ሴቶች ማሮ ሂወቴ ናፍቀሽኛል ምናምን እያለ የተፃፃፈዉን አየዉት ምን ላድርግ መላ በሉኝ
May 20, 2026Grl block him ena move on u have alot of options this generation soooo fucked upp tuuu
May 20, 2026