Guys i need your help There is this girl that i had feelings for, for the past 6 mnamn months ena what's worrying me the most is that we are on the same age so financial stable ምናምን እስክሆን እያልኩ እድሜዋን እንዳላባክን እሰጋለሁ ። በዚ ሁኔታ ያለፋቹ ወንዶች ከተሳካላቹ እንዴት አረጋችሁት? ካልሆነላችሁም ደግሞ "ምናለ ያኔ እንዲ ባረግ ኖሮ" የምትሉት አላችሁ? ሴቶች ደግሞ ልጁን ብትወዱት እና በዚ situation ራሳችሁን ብታገኙት እሱን ለመረዳት ትሞክራላችሁ ወይስ ቢቀር ትመርጣላችሁ?እና maximum ያለ ትዳር እስከ ስንት ዓመታቹ ለመቆየት ትፈቅዳላቹ? we are in our early 20s btw...worst case scenario eyasebku hono new😅
May 20, 2026Are both of you are students 🤔 or she is only? Ena endet nw malet alawerachubetm
May 20, 2026