Hello AAE Family i need ur idea guys i know this girl lj eyalen jemro abren temrenm enakalen she is good looking and arif tsebay yalat lj nat gn mnm aynet r/b alneberenm alfo alfo sngenagni selamn enbabal neber then Uni geban fortunately i got scholarship ena ke hager wetahu keza IG lay mawurat jemern then guadegna honen betam tegbabten wode fkr tekeyere but she told me kebefit fkregnawa ga Sexual neger endaderegu ena i dont know deberegni beka lemn endone, leraswa yalat value zik yale meselegni idk bcha i am thinking to stop everything, pls say sth🙏
May 19, 2026ክብርን ጠብቆ ኖሮ በክብር ማግባት ዋጋው ከፍ ያለ ሕይወት ቢኾንም ግን ከአንዳንድ በድንግልና ከተጀመረ ትዳር ያለድንግልና የተጀመረ ትዳር ዘላቂነት ሲኖረው አይቻለኹ። ድንግልና ኖሯት ጸባይ ባይኖራት ወይም መልክ ባይኖራት አብረኻት ትቀጥል ነበር? ሰው ሁሉ ሕጸጽ የሌለበት ሙሉ ፍጡር አይደለም። የትኛውን ሕጸጽ መሙላት እችላለኹ? የትኛውን መቀበል እችላለኹ የሚለው ግን የኛ ምርጫ ነው። ያላትን እና ያጣችውን ነገር ለማመዛዘን ሞክር! በጸባዩዋ መልካምነት ውስት ታማኝነት አለ? ድንግል መኾኗን የፈለከው ታማኝ እንድትኾንልኽ አይደል?! ያንን ደግሞ በጸባዩዋ ውስጥ ታገኘዋለኽ። ሌላው ደግሞ ግንኙነት የጀመራችኹት የትምህርት እድል እንደደረሰኽ ካወቀች በኋላ ነው? እንደዚያ ከኾነ ምንኽን ፈልጋ እንደቀረበችም እርግጠኛ ኹን። ፍቅርኽን? ወይስ ስኬትኽን? ለማንኛውም ልብኽ የሚልኽን አዳምጠው!
May 20, 2026