ሰላም ሰዎች ጥያቄዬን ብቻ አማክሩኝ ! 🙏🏾 የሆነች ልጅ ነበረች አንድ ትምህርት ቤት ነን ግን አንድ ክላስ አደለንም እና በጣም ተመችታኝ አናገርኳት ስልኳን ጠየቋት እና ግን እምቢ አለችኝ አንዴ ነው የጠየኳት (ምናልባት መግደርደር) ይሆናል ብዬ ድጋሚ ልጠይቃት ስል የሆነ ነገር ተፈጠረና ተውኩ በጊዜው ከዛ ቡሃላ ስንተያይ በደንብ ሰላም እንባላለን እንደውም እኔ ካላየዋት ጠርታ ሰላም ትለኛለች ምናምን እና ድጋሚ ስልኳን ልጠያቃት አስበኩ እንደምንም Egoዬን ሰብሬ😅 ግን አሪፍ ሁኔታ አልገኝ አለኝ ሁልጊዜ ከጓደኞቿ ጋር ነች አንድ ወይም ሁለት ቢሆኑ እኮ Norm ነው ግን 4-5 ናቸው እና እሱ ነገር ደበረኝ እስኪ ምን ላድርግ reject ብደረግም ችግር የለውም እተዋለሁ.... ግን እስኪ ምን ላድርግ አማክሩኝ በናታቹ🙏🏾🙂
May 19, 2026Yikrbek megderder ayidelem eyetrachek Selam émtelek bezurawa sew selelele new enji felgah ayidelem set lij emimechaten sew wediyaw testewna selkan kezaw kes eyadrgech new emtawraw atelfa
May 19, 2026