Beziti16.5
#education
ሰላም fam እንዴት ናችሁ 🥰 አንድ ዩኒቨርሲቲ ራስ ገዝ ሆነ ሲባል ምን ማለት ነው እስኪ አስረዱኝ 🙏 እኔ የምማርበት ዩኒቨርሲቲ next year ራስ ገዝ ይሆናል ብለዋል :: እኔ አሁን 3 ኛ ዓመት ነኝ እና ቀጣይ ዓመት wihdraw ለ 1 ዓመት ልሞላ አስቤያለኩ:: እና ያ ማለት 1 ዓመት አቋርጨ እንደገና ወደ ግቢ ስመለስ 4 እና 5 ኛ አመትን እየከፈልኩ ነው ምማረው ማለት ነው 😭 Plz አትለፉኝ🙏
May 18, 20261 engagements