Blazz10
#personal
Yesterday ድግስ ነበር ቤታችን እና cousine ጓደኛዋን ይዛ መታ ነበር እኔ ደሞ ማታ ነበር ወደ ቤት የመጣውት when i saw her literally ደረቄ ነው የቀረሁት ብዙ eye contactoch ነበሩ ወተንም ስንዝናና ነበር approach ላረግ ፈልጌ ከfamily ፊት ደሞ ደበረኝ እሷም እያየችኝ እኔም እያየዋት ሳላናግራት ሄደች ከሄደች ጀምሮ ጭንቅላቴ በስትክክል እየሰራ አደለም ምን ይሻለኛል guys?😭(cousinhen ጠይቃት እንዳትሉኝ weren't even close)
May 18, 20268 engagements