HardPerch34147
#personal
ቀበቶ ሳታስሩ ቀርታችሁ ፣ ሹፌሩም አላስታወሳችሁም። ከዚያ ተቀጣ ቦሀላ ሼር አድርጉኝ አላችሁ፣ ቆይ እናንተ መክፈል /ሼር ማድረግ አለባችሁ ???
May 18, 20262 engagements
ቀበቶ ሳታስሩ ቀርታችሁ ፣ ሹፌሩም አላስታወሳችሁም። ከዚያ ተቀጣ ቦሀላ ሼር አድርጉኝ አላችሁ፣ ቆይ እናንተ መክፈል /ሼር ማድረግ አለባችሁ ???
May 18, 2026Its a ridiculous law to begin with... From 15 passengers of the taxi only one have to have a seatbelt, and not even a working seatbelt 🤣🤣 But back to your question, if u r well off and got enough money just belp him little.. drivers r struggling a lot these days just like most Ethiopians. Peace ✌️
May 18, 2026እንደ ግዴታ የተጣለብህ ነገር የለም። በኹለታችኹም ቸልተኝነት ስለኾነ የተቀጣው ሼር ብታደርገው ግን ችግር የለውም። ዝናብ ጠብ ሲል ታሪፍ ለሚጨምሩና እያቆራረጡ እንደሚያሰቃዩን ሲታሰብ ግን እንኳን ሼር ማድረግ እየጠቆምክም ማስቀጣት ነበረብህ። ግድ የለም ሸሩን ተወውና ሼሩን አድርግ።
May 18, 2026