Mu4L5
#business
ሰላም ለሁላችሁ፣ በCoca-Cola Beverages Africa 1 ዓመት ከ4 ወር የSales Representative ልምድ አለኝ። እና ወደ ቢራ ፋብሪካዎች ውስጥ በ sales መግባት እፈልጋለሁ። በዚህ ዘርፍ የምትሰሩ ወይም መረጃ/መንገድ የምታውቁ ካላችሁ እባካችሁ Information share አድርጉኝ። አመሰግናለሁ።
May 17, 20261 engagements
ሰላም ለሁላችሁ፣ በCoca-Cola Beverages Africa 1 ዓመት ከ4 ወር የSales Representative ልምድ አለኝ። እና ወደ ቢራ ፋብሪካዎች ውስጥ በ sales መግባት እፈልጋለሁ። በዚህ ዘርፍ የምትሰሩ ወይም መረጃ/መንገድ የምታውቁ ካላችሁ እባካችሁ Information share አድርጉኝ። አመሰግናለሁ።
May 17, 2026አንተ Market ላይ የሚሰሩትን የቢራ እና የድራፍት CSR (SP) ሰራተኞችን ተጃለሳቸው እነሱ የተሻለ መረጃ ይሰጡሃል እንዴት እንደምታገኝ ምናምን መንገዱን ይነግሩሃል even recommend ሊያደርጉህ ሁሉ ይችላሉ በውስጥ በኩል ለ ASM'ኣቸው 👍
May 18, 2026