#other
ኮሾሮ ብስኩት ወይም የወታደር ብስኩት specifically ደሞ ምስራቅ ብስኩት ሚሸጥበት ምታውቁ 🙏🙏🙏
May 17, 20262 engagements
ኮሾሮ ብስኩት ወይም የወታደር ብስኩት specifically ደሞ ምስራቅ ብስኩት ሚሸጥበት ምታውቁ 🙏🙏🙏
May 17, 2026Ask the guys that ditribute አዙረዉ ሚሸጡት but i think they get it in መርካቶ ማከፋፉያ ሱቆች አሉ
May 18, 2026ምስራቅ ዳቦ ቤት
May 17, 2026