Bemi12
#education
ጓደኛዬ የሪሚዲያል ተፈታኝ ነች እና በጣም ተጨንቃለች ብዙም አላጠናችም እና እንደ መፍትሔ የያዘችው ስልክ ይዞ ለመግባት ነው ከዚ በፊት ልምዱ ካላቹ ወይ እንደ ሀሳብ እንዴት አርጋ ብታስገባ ይሻላል ትላላችሁ አመሰግናለሁ
May 17, 20267 engagements
ጓደኛዬ የሪሚዲያል ተፈታኝ ነች እና በጣም ተጨንቃለች ብዙም አላጠናችም እና እንደ መፍትሔ የያዘችው ስልክ ይዞ ለመግባት ነው ከዚ በፊት ልምዱ ካላቹ ወይ እንደ ሀሳብ እንዴት አርጋ ብታስገባ ይሻላል ትላላችሁ አመሰግናለሁ
May 17, 2026ሁላችንም ከተቀመጥንበት ተነስተን የህሊና ፀሎት እናደርግላታለን🙏 የክላስ ፈተና መሰላት እንዴ😂
May 17, 2026Eko demo ወንጀለኛ አንተባበርም
May 17, 2026Ayetasebem bruhhh 😭💔 Keteta new 2 yr yemiyageduat
May 17, 2026Esua lemn ateykenm 🙄 Slk batyizm yseral 😏meselegn endihu sasbew
May 17, 2026Silk meyaz aychalm Balat Ken kelel Yalu tmhrtochn tannbb
May 17, 2026Ende metfetegnaw bota yiwesenal AA kehonech gn bikerebat
May 17, 2026ከዚህ በፊት ይዞ የገባ ሰው አቃለው እና የፍተሻውን ቦታ ማለፍ ከበድ ነው የፈተና አደራሽ ቢሆን አስተማሪዎች ልይዙ ይችላል
May 17, 2026