የገዛ ቤተሰባችሁ ክፉ ሲሆኑባችሁ ምን ታደረጋላችሁ? እናንተን ለመጣል፣ ለማሸማቀቅና ለማንቋሸሽ ሲሞክሩ? ራስን ማጥፋት መፍትሄ ነው ብላችሁ ታስባላችሁ?
May 17, 2026እንዲህ አይነቱ ስሜት ክፉኛ ልብን እንደሚጎዳ እረዳሃለሁ ቀረኝ ያልከው ነገር ፊቱን ያዞረብህ ሲመስልህ ያስከፋል ነገር ግን አንድ ነገር አስተውል አንዳዴ ቤተሰቦቻችንን ብዙ ነገር የሚያረጉት ካለማወቅ ነው እስኪ የነሱን አባትና እናት ያኔ እነሱን አንተን ዛሬ በሚያዩህ መንገድ እያዩአቸው ይሆናል ያደጉት አብዛኛው የኢትዮጵያ እናትና አባት ወይ ቤተሰብ ያልተማረ ነው ማለትም እንዴት ንግግር ልጅን ይጎዳል የሚለውን አይገነዘቡም እያሳደጉን ያሉት እነሱ ባደጉበት መንገድ ነው ሶ አንተ ብቻ አይደለህም ከግማሽ በላይ ኢትዮጵያዊ የቤተሰብ trauma አለበት በንግግር ወይ የአካላዊ ወይ በሌላም so አድርግ የምልህ ነገር እስኪ ከውስጣቸው ይሰማል ለምትለው ሰው ቀስ አድርገህ አማክር ለምን ጠላችሁኝ እኔ ምን በማድረጌ ነው ምንስ ነው ማድረግ ያለብኝ የሚሉትን በጥልቀት ተወያይበት እሺ ለራስህ ያለኸው
May 17, 2026