UmberWalrus7916.5
#other
Free psychologist magegnet yemchelbetn menged ngerugn please currently yemekfel akm yelegnm gn betam yasfelgegnal ena tekumugn
May 16, 20262 engagements
Free psychologist magegnet yemchelbetn menged ngerugn please currently yemekfel akm yelegnm gn betam yasfelgegnal ena tekumugn
May 16, 2026ፀሎት is a therapy. ሸክምሽን ዝክዝክ አድርገሽ ለእግዚአብሔር ንገሪው። ብቻሽን ማውራት seems weird but, ጆሮን የፈጠረ አምላክ አይሰማምን? እርሱ ደግሞ ሰምቶ ዝም አይልም እንደ ሰው መልስም ይሰጣል ሊያም ውብ እና ልክ የሆነ። “ትካዜህን በእግዚአብሔር ላይ ጣል፥ እርሱም ይደግፍሃል፤ ለጻድቁም ለዘላለም ሁከትን አይሰጠውም።” — መዝሙር 55፥22 “አምላካችን መጠጊያችንና ኃይላችን፥ ባገኘን በታላቅ መከራም ረዳታችን ነው።” — መዝሙር 46፥1 “በሰላም እተኛለሁ አንቀላፋለሁም፤ አቤቱ፥ አንተ ብቻህን በእምነት አሳድረኸኛልና።” — መዝሙር 4፥8
May 17, 2026Here
May 17, 2026