Zomma306
#relationships
ያበደች ቺክ ብጠብስና የምር አፍቅራኝ አፍቅሬያት በፎንቃ ክንፍ ማለት ያምረኝና የዚህን ዘመንን ሴቶችን ሳስባቸው ይዘገንነኛል! እግዚአብሔር ግንኮ ለአዳም ተኝቶ ነበረ ውብ ፀባየ ሰናይ ሴት የሰጠው እኔ ነቅቼም አልሆነልኝ፤ እና ሌሊው ደሞ ቺክ ለመጥበስ የምትጋጋጡ ወንዶች የምር ግን ከቀልባቹ ናቹ ማለት በዚህ ኑሮ በሚያሯሩጠን ዘመን እንዴት ቢደላቹ ነው ቺክን አላማ አድርጋቹ የምትከተሏት ስለማይገባኝ ብትነግሩኝ ብዬ ነው[፤ አመሰግናለሁ ።
May 16, 20265 engagements